አስደንጋጭ ሰበር ዜና ‼️
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"]
ከከዋክብቶቹ አንደኛው አብሪ ኮከብ
ታላቁ የሳውዲ አረቢያ ሙፍቲ የኢብኑ ባዝ ምትክ የነበሩት ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደሏህ አልሸይኽ በዛሬው እለት ወደ አኼራ ተሻገሩ፡፡
ለ26 አመታት የሳኡዲ አረቢያ ሙፍቲ በመሆንና በመላው አለም ሱናንና ተውሒድን በማስተማር እንዲሁም ለተከታታይ አመታት በመስጂድ አል ነሚራ ( ዐረፋ ) ኸጢብ በመሆን ኡመተል ኢስላምን ሲያገለግሉ የነበሩት ታላቁ አሊም ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደሏህ አልሸይኽ በ84 አመታቸው ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰምቷል::
እንደዚህ አይነት ዜናዎች ልብ ሰባሪና መራራ ቢሆኑም የአላህ ውሳኔ መቀበል ደግሞ ቅሮት የሌለው ነገር ነው ።
🤲አላህ ወንጀላቸውን ምሮ በሰፊው እዝነቱ ተቀብሎ ደረጃቸው ከፍ ከሚደረግላቸው ባሮቹ ተርታ እንዲያደርገቸው እንማፀነዋለን ።
🔻የአረፋ ኹጥባቸው ልዩና ትዝታን የሚጭር ነበር!
©️©️