⭕️\'ሁለተኛ ሚስትህ ለመሆን ዝግጁ ነኝ .. ነገር ግን አንድ መስፈርት አለኝ\' አለችዉ።
⭕️እሷን ለማግባት ፍላጎት ስላለዉ መስፈርቷን መስማት ፈለገ። \'መስፈርትሽ ምንድን ነዉ?\' ብሎ ጠየቃት።
⭕️\'ከመጀመሪያ ሚስትህ የፈለከዉን አመት ደብቀኝ ነገር ግን ቤተሰቦችህንና ጓደኞችህን እንድታስተዋዉቀኝ እፈልጋለሁ።\' አለችዉ።
⭕️የሚፈራዉ ሚስቱን እንጂ ሌላዉን ማስተዋወቁ ችግሩ አልታየዉም። በሀሳቧ ተስማምቶ አገባት። ቤተሰቦቹንና ጓደኞቹን አስተዋወቃት። እሷ ግን እናቱንና አባቱን፤ ጓደኞቹንም ጭምር በጣም ቀረበቻቸዉ። ቤቷ ትጋብዛቸዋለች፤ ወደቤታቸዉ ስጦታ ይዛ ትሄዳለች። በጣም ተዛመደቻቸዉ።
⭕️ባልም በሄደበት ሁሉ \'ሚስትህስ ሁለተኛዋ\' እያሉ ያሞግሷት ጀመር። አንዴ አንዱ ጓደኛዉ \'ሚስት ገና አሁን አገባህ!\' አለዉ። በሌላ ጊዜ ቤተሰቦቹን ዘያራ በሄደበት አባቱ \'አንደኛ መሆን የነበረባትን ሁለተኛ አደረካት?\' ብለሸ ወቀሳ ነገር ጣል አደረገበት።
⭕️ባልም በተደጋጋሚ ያስብ ጀመር። \'ደስታዬ ያለዉ ከማን ጋር ነዉ?\' ብሎ ራሱን ጠየቀ። ሁለተኛዋ በለጠችበት። በልቡ ዉስጥም አንደኛ አድርጎ አነገሳት።
⭕️ምን ለማለት መሰላችሁ 😁
ሴቶች ሁለተኛ ስትጠየቁ እምቢ አትበሉ፤ ይልቅ ብልህ ሁኑ ¡ (ሁለተኛም ሆኖ አንደኛ መሆን ይቻላል 😜)
🛑ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ጣፋጭ ትምርት ያገኙበታል👇👇👇https://t.me/IbnuibrahimOfficial
⭕️'ሁለተኛ ሚስትህ ለመሆን ዝግጁ ነኝ .. ነገር ግን አንድ መስፈርት አለኝ' አለችዉ።
⭕️እሷን ለማግባት ፍላጎት ስላለዉ መስፈርቷን መስማት ፈለገ። 'መስፈርትሽ ምንድን ነዉ?' ብሎ ጠየቃት።
⭕️'ከመጀመሪያ ሚስትህ የፈለከዉን አመት ደብቀኝ ነገር ግን ቤተሰቦችህንና ጓደኞችህን እንድታስተዋዉቀኝ እፈልጋለሁ።' አለችዉ።
⭕️የሚፈራዉ ሚስቱን እንጂ ሌላዉን ማስተዋወቁ ችግሩ አልታየዉም። በሀሳቧ ተስማምቶ አገባት። ቤተሰቦቹንና ጓደኞቹን አስተዋወቃት። እሷ ግን እናቱንና አባቱን፤ ጓደኞቹንም ጭምር በጣም ቀረበቻቸዉ። ቤቷ ትጋብዛቸዋለች፤ ወደቤታቸዉ ስጦታ ይዛ ትሄዳለች። በጣም ተዛመደቻቸዉ።
⭕️ባልም በሄደበት ሁሉ 'ሚስትህስ ሁለተኛዋ' እያሉ ያሞግሷት ጀመር። አንዴ አንዱ ጓደኛዉ 'ሚስት ገና አሁን አገባህ!' አለዉ። በሌላ ጊዜ ቤተሰቦቹን ዘያራ በሄደበት አባቱ 'አንደኛ መሆን የነበረባትን ሁለተኛ አደረካት?' ብለሸ ወቀሳ ነገር ጣል አደረገበት።
⭕️ባልም በተደጋጋሚ ያስብ ጀመር። 'ደስታዬ ያለዉ ከማን ጋር ነዉ?' ብሎ ራሱን ጠየቀ። ሁለተኛዋ በለጠችበት። በልቡ ዉስጥም አንደኛ አድርጎ አነገሳት።
⭕️ምን ለማለት መሰላችሁ 😁
ሴቶች ሁለተኛ ስትጠየቁ እምቢ አትበሉ፤ ይልቅ ብልህ ሁኑ ¡ (ሁለተኛም ሆኖ አንደኛ መሆን ይቻላል 😜)
🛑ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ጣፋጭ ትምርት ያገኙበታል👇👇👇https://t.me/IbnuibrahimOfficial