⭕️ የተጣለሀው ወይም ያኮረፍከው ሙስሊም ወንድምህ ካለህ እራስህም ጥፋተኛ አርገህ ቢሆን አሁኑኑ ታረቀው
⭕️👉 ጥለኞች የለይለቱል ቀድር በረካን አያገኙም
⭕️👉 በለይለቱል ቀድር ወንጀላቸውንም አይማርላቸውም
⭕️👉 ጥለኞች ስራቸው ወደ አላህ አይዉጣላቸውም
⭕️👉 ይቅርታ መጠየቅ አላህን ለፈራና ለነፍስያው ቦታ የማይሰጥ ሰው ላይ ቀላል ነው🙏🙏🙏