#ራስን #መታገል (#ሙጃሃዳ)
#ክፍል_13
#ሐዲሥ 11 / 107
የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ አቡ ዐብደላህ -አቡ አብዱራህማንም ይባላሉ- ሠውባን (ረ.ዐ)፥ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አድምጫለሁ፥ በማለት አስተላልፈዋል፦ «ሱጁድን (ሶላትን) በማብዛት አደራህን (ተጠናከር)፤ ለአላህ አንዲትን ሱጁድ አትሰግድም፥ አላህ በርሷ ደረጃን ከፍ ያደረገህ፥ ኃጢአትህንም ያበሰልህ ቢሆን እንጅ። (ሙስሊም ዘግበውታል)
ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች
1/ ትርፍ (ነዋፊል) እና ተጠዉዕ ዒባዳዎች ወንጀልን በማሰርዬት ረገድ ተጠቃሾች ናቸው።
2/ ሙስሊሞች ግዴታ የሆኑትንም ሆነ ሱንና ሶላቶችን በተገቢው አኳኋን የመስገድ ከፍተኛ ጉጉት ሊያድርባቸው ይገባል።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1