አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor