እየተማማራችሁ»አስተምሪዉ አስተምራት
እንደኔ ግን በሁሉም ወንድ ልጅ ሲበልጥ ነዉ የሚል አቋም አለኝ\"በተለይ በዚህ ቁፅል እዉቀትና ኢማን በሆነበት ጊዜ,~~
ግንኮ ስንትና ስንት እንቁ ሴቶችም አልፈዋል!
~~
የሰዒድ ኢብኒል ሙሰየብ ሴት ልጅ ከአባቷ የያዘቺው ጥሩ የሚባል ዒልም ነበራትና
ያገባችውም ከአባቷ ሰኢድ ኢብኒል ሙሰየብ ደረሶች ውስጥ አንዱን ነበር በተጋቡም ከተወሰኑ ቀናቶች በኋላ ደረሳ ባልዋ ኩታውን ደርቦ ከቤት ሊወጣ ሲል ሚስት ወደት ልትሄድ ነው? ብላ ትጠይቀዋለች እርሱም ወደ አባትሽ የቂርዓት ቦታ በሚል መለሰላት\"
እሷም አትሂድ\"ተቀመጥ እኔ አባቴ የሚያስተምርህን ዒልም አስተምርሃለው በማለት አስቀረችዉ!!
[مصدر من الكتاب المدخل لابن الحاج ١/٢١٥]
https://t.me/+JILwkIarUT40YjFk
እየተማማራችሁ»አስተምሪዉ አስተምራት
እንደኔ ግን በሁሉም ወንድ ልጅ ሲበልጥ ነዉ የሚል አቋም አለኝ"በተለይ በዚህ ቁፅል እዉቀትና ኢማን በሆነበት ጊዜ,~~
ግንኮ ስንትና ስንት እንቁ ሴቶችም አልፈዋል!
~~
የሰዒድ ኢብኒል ሙሰየብ ሴት ልጅ ከአባቷ የያዘቺው ጥሩ የሚባል ዒልም ነበራትና
ያገባችውም ከአባቷ ሰኢድ ኢብኒል ሙሰየብ ደረሶች ውስጥ አንዱን ነበር በተጋቡም ከተወሰኑ ቀናቶች በኋላ ደረሳ ባልዋ ኩታውን ደርቦ ከቤት ሊወጣ ሲል ሚስት ወደት ልትሄድ ነው? ብላ ትጠይቀዋለች እርሱም ወደ አባትሽ የቂርዓት ቦታ በሚል መለሰላት"
እሷም አትሂድ"ተቀመጥ እኔ አባቴ የሚያስተምርህን ዒልም አስተምርሃለው በማለት አስቀረችዉ!!
[مصدر من الكتاب المدخل لابن الحاج ١/٢١٥]