#ትዕግሥት (#ሶብር)
#ክፍል_16
#ሐዲሥ 3 / 40
አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከእናንተ አንዳችሁ ባገኘው ጉዳት ሳቢያ ሞትን አይመኝ። መመኘቱ ካልቀረ ደግሞ፦ “አላህ ሆይ! ሕይወት ለኔ መልካም ከሆነችልኝ በሕይወት አቆየኝ፤ ሞቴ የተሻለ ከሆነ ደግሞ ሞትን ለግሠኝ” ይበል። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች
1/ በሕይወት መቀየትን ወይም ለሕልፈት መብቃትን በተመለከተ ምርጫውን ለአላህ መተው ተገቢ ነው።
2/ ከአላህ ጋር ለመገናኘት፤ በአላህ መንገድ ሲዋጉ ለመሞት ወይም ከተላቀ ሀገር ለመቀበር ባለ ጉጉት፡ እንዲሁም በዲን ላይ ችግር እንዳይደርስበት ሞትን መመኘት የተጠላ አይደለም።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1