#ትዕግሥት (#ሶብር)
#ክፍል_15
#ሐዲሥ 3 / 39
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል:- “አላህ መልካም የሻለትን ሰው በአንዳች ችግር ይፈትነዋል።” (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር
=› ሙእሚን ፈተና፣ ችግርና መከራ አያጣውም። የሚያጋጥሙት ፈተናዎች ሁሉ ኸይር (መልካም) የሆኑለት ሰበብ በዚህች ዓለም ወደ አላህ ይበልጥ እንዲቃረብ ስለሚያደርጉትና ለመጭው ዓለም ደግሞ ወንጀሉ እንዲታበስለት ሰበብ ስለሚሆኑ ነው።
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1