ፈለስጢን ላይ የሚደርሰውን በማየት \"ምነው አላህ ተወን?\" የሚል ክፉ ጥርጣሬ እንዳይመጣብ? አላህ እንደ ሰው አይደለም። በሲፋቱ የሚመስለው የለም። ስለሆነም አቻቻሉም ይለያል። ሰዎችን በወንጀላቸው ሁሌ ቀጥታ የሚይዛቸው ቢሆ ኖሮ ምድር ላይ የሚተርፍ አልነበረም።
{ وَلَوۡ یُؤَاخِذُ ٱللَّهُ ٱلنَّاسَ بِظُلۡمِهِم مَّا تَرَكَ عَلَیۡهَا مِن دَاۤبَّةࣲ وَلَـٰكِن یُؤَخِّرُهُمۡ إِلَىٰۤ أَجَلࣲ مُّسَمࣰّىۖ فَإِذَا جَاۤءَ أَجَلُهُمۡ لَا یَسۡتَـٔۡخِرُونَ سَاعَةࣰ وَلَا یَسۡتَقۡدِمُونَ }
\"አላህም ሰዎችን በበደላቸው በያዛቸው ኖሮ በርሷ (በምድር ላይ) ከተንቀሳቃሽ ምንንም ባልተወ ነበር። ግን እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል። ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምም።\" [አነሕል፡ 61]
በይተል መቅዲስ ለረጅም ዘመናት በመስቀለኞች እጅ ቆይቷል። ያኔ ሰቅጣጭ የሆኑ እልቂቶች ተፈፅመዋል። አገር ምድሩ በደም ጨቅይቷል። የአላህ ውሳኔ ሲሆን ዳግም ወደ ሙስሊሞች ተመልሷል።
የዛሬ መስቀለኞችም አንድ ቀን ተራቸው እንደሚመጣ አንጠራጠርም። ፈፅሞ ከአላህ እገዛ ተስፋ አንቆርጥም። ለሙስሊሞች በመከራ መፈተን ከጥንት ጀምሮ ያለ የአላህ ሱና ነው።
{ أَمۡ حَسِبۡتُمۡ أَن تَدۡخُلُوا۟ ٱلۡجَنَّةَ وَلَمَّا یَأۡتِكُم مَّثَلُ ٱلَّذِینَ خَلَوۡا۟ مِن قَبۡلِكُمۖ مَّسَّتۡهُمُ ٱلۡبَأۡسَاۤءُ وَٱلضَّرَّاۤءُ وَزُلۡزِلُوا۟ حَتَّىٰ یَقُولَ ٱلرَّسُولُ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ مَتَىٰ نَصۡرُ ٱللَّهِۗ أَلَاۤ إِنَّ نَصۡرَ ٱللَّهِ قَرِیبࣱ }
\"በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ጀነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት \'የአላህ እርዳታ መቼ ነው?\' እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው (ተባሉም)።\" [አልበቀረህ፡ 214]
ኢንሻአላህ የአላህ ውሳኔ ሲሆን ቤቱ ወደ ባለቤቱ ይመለሳል። ያኔ የተባበረው የክህ .ደት ሰራዊት ያፍራል።
{ وَیَوۡمَىِٕذࣲ یَفۡرَحُ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ (4) بِنَصۡرِ ٱللَّهِۚ یَنصُرُ مَن یَشَاۤءُۖ وَهُوَ ٱلۡعَزِیزُ ٱلرَّحِیمُ (5) }
\"በዚያ ቀንም ምእመናን ይደሰታሉ። በአላህ እርዳታ! የሚሻውን ሰው ይረዳል። እርሱም አሸናፊው አዛኙ ነው።\" [አሩም፡ 4-5]
ኢንሻአላህ!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor