Translation is not possible.

#ተውበት (#ጸጸት)

#ክፍል_5

አላህ እንዲህ ብሏል፦

\"ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ።\" (አንኑር፡ 31)

#ሐዲሥ 12 / 17

አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ \"ፀሐይ በመግቢያዋ ከመውጣቷ በፊት ተውበት ያደረገ አላህ ተውበቱን ይቀበለዋል።\" (ሙስሊም ዘግበውታል)

ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር

፨ አላህ የአንድን ሰው ተውበት፥ የተውበት (ንስሃ) መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ፥ ይቀበላል። ፀሐይ በመግቢያዋ መውጣት ከመጀመሯ በፊት መሆኑ ከተውበት መስፈርቶች መካከል አንዱ ነው።

Umma Life

https://ummalife.com/MuslimEthio

ቴሌግራም/ telegram/

https://t.me/ethiomuslim_1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group