Translation is not possible.

#ተውበት (#ጸጸት)

#ክፍል_2

አላህ እንዲህ ብሏል፦

\"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የሆነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ።\" (አት ተሕሪም፡ 8)

#ሐዲሥ 2 / 14

አል አገር ኢብኑ የሳር አል ሙዘኒይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ \"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በጸጸት ተመለሱ፥ (ተውበት አድርጉ)፤ ምሕረትንም ለምኑት፤ እኔ በየቀኑ መቶ ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ።\" (ሙስሊም ዘግበውታል)

ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር

ከላይ የተጠቀሰው አስተምህሮ በተጨማሪ፦

፨ ምሕረትን መለመን እና ተውበትን ማብዛት አጽንኦት ለመስጠት ነው እዚህ ላይ የተፈለገው። ከዚህ ላይና ከላይ ከተጠቀሰው ሐዲሥ የተወሱት ቁጥሮች ለገደብ ሳይሆን ብዛትን አመልካች ናቸው።

Umma Life

https://ummalife.com/MuslimEthio

ቴሌግራም/ telegram/

https://t.me/ethiomuslim_1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group