Translation is not possible.

ሁሌም ቢሆን አዋዋላችንን እናሳምር፡ የት ከማንስ ጋር ነው የምንውል? መቼስ ስለኔ ንገረኝ ብለህ ሌላን ሰው ብትጠይቅ፡ ጓደኛህን ንገረኝ መባልህ አይቀርም። አዎ ጓደኛህ ወይ አሏህን ፈሪ፣ ጀግና፣ እውነተኛ፣ ብርቱና ደግዬ እንድትሆን ያግዝሃል። አልያም አመፀኛ፣ ፈሪ፣ ውሸታም፣ ለፈስፋሳና መጥፎ እንድትሆን ያለማምድሃል።

https://t.me/MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

ይህ የእኔ ቴሌግራም ኦፊሻል ቻናል ነው፡፡ ለወገኖቼ ይጠቅመኛል ያልኩትን ዲናዊ እና ዱንያዊ ጉዳዮችን አሏህ ባገራልኝ ልክ የማካፍላችሁ ይሆናል፡፡ ታድያ የጥፋቱ ደረጃ ይለያይ እንጅ ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋልና፤ ከወንድምና እህቶቼ በሰፊው የምሻው ነገር ሳጠፋ #እንድትቆነጥጡኝና #እንድታርሙኝ ነው፡፡ ባይሆን #የቴሌግራም#ቻናሌን ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር እያደረጋችሁ፡፡ #ባረከሏሁ_ፊኩም
Send as a message
Share on my page
Share in the group