Translation is not possible.

#ሌላ_አማራጭ_አልነበረኝም‼️

➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️

#ኳስ_ማየት_ደስ_አይለኝም

==================

#ይህን_ስል_አንድ_በጣም_ኳስ_የሚወድን_ወንድሜን_እንደሚከፋው_አምናለሁ።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለሁ እኔን በቃ #የዶርም_ጥበቃ_በሉኝ። ታድያ መቸከል ብዙ ስለማይመቸኝ #እንደ_ዶሮ በጊዜ እሰፍር ነበር። ታድያ #አህመድ_ሙላቴ#ክበር_ተመስገን#ስሜነህ_ካሳ ኳስ አይተው ይመጡና በደረቅ ሌሊት ጅሩድ፣ ዝላታን፣ ፖግባ፣ ሜሲ፣ ውድሪጅ እያሉ ስም ሲጠሩ እኔ ተጋድሜ ስማቸውን ከመሸምደድ ውጭ #ሌላ_አማራጭ_አልነበረኝም። ምናልባት ሜሲ የማን ተጫዋች ነው ብትለኝ የቸልሲ እልህ ይሆናል። አላቅም በቃ።

https://t.me/MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

ይህ የእኔ ቴሌግራም ኦፊሻል ቻናል ነው፡፡ ለወገኖቼ ይጠቅመኛል ያልኩትን ዲናዊ እና ዱንያዊ ጉዳዮችን አሏህ ባገራልኝ ልክ የማካፍላችሁ ይሆናል፡፡ ታድያ የጥፋቱ ደረጃ ይለያይ እንጅ ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋልና፤ ከወንድምና እህቶቼ በሰፊው የምሻው ነገር ሳጠፋ #እንድትቆነጥጡኝና #እንድታርሙኝ ነው፡፡ ባይሆን #የቴሌግራም#ቻናሌን ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር እያደረጋችሁ፡፡ #ባረከሏሁ_ፊኩም
Send as a message
Share on my page
Share in the group