Translation is not possible.

አላህ እርስ በርስ አባልቶ ይጨርሳትና የእስራኤል ቻናል 12 እንደዘገበው ከሆነ

የአሁዳዊቷ ጥፍለል ቤንጃሚን ኔታንያሁ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር የሆነውን ሌላኛውን አረመኔ ዮአቭ ጋላንትን በዛሬው እለት ከስልጣን አባሯል። አላህ በራሷ ሐጃ ጠምዶ ለሌላው እፎይታ በሰጠን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group