Translation is not possible.

በመሰረቱ ቤት መቀመጧ አስል ሆኖ ሳለ እሷ ካልወጣች አማራጭ የለም በሚል ሚስቱን ውጭ ይልክና በእሷ ልፋት በመብቃቃት ሚናውን ረስቶ እራሱን ከልፋት ያገደ ህሊና አልባ ስመ–ወንድ እና ከመቸገር እና ካለመቻል ጋር እየለፋ ሁሉ ነገር ተሳስሮበት ከቤት መውጣቷን ሳይፈልግ ባለቤቱ ግድ ሆኖባት ተንቀሳቅሳ ያመጣችውን «አሰወቀምጭው ለአንድ ቀን ይሆንሻል » ከሚላት ረጁል ጋር እኩኩል ይሆናሉን?! የቂዋማውስ ጉዳይ?

الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ

ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡

@Munajahh©

Send as a message
Share on my page
Share in the group