ወንድም እህቶቻችን በሰሜን ጋዛ ሰርጥ በጀባሊያ ህፃናት አሮጊቶች ሐኪሞች ህመምተኛ እመጫቶች ሁሉም በግዳጅ የፊጥኝ ታስረው ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ ይገኛል። የቀሩትን በጅምላ ጨራሽ መሳርያ ሊያወድሟቸው ተዘጋጅተዋል። የወራሪዋ ገንዘብ ሚኒስቴር ስሞትሪች በመግለጫው ዜጎቻችንን በጋዛ ሰርጥ እናሰፍራለን ሲል ተደምጧል።
የቀሳም ሙጃሂዶች በአላህ መንገድ እየተፋለሙ ለመውደቅ በሞት ላይ ቃል ኪዳን ተገባብተዋል። ድል አሊያም ሸሂድነት በማለት ተማምለዋል።
አላህ ይርዳችሁ
Mahi Mahisho