ረሒመሑላህ ያ ያህያ ሲንዋር
ከወራሪዋ እና ደም መጣጯ እ*ስራኤ*ል ጋር ህይወትህን ሁሉ በመፋለም ለነፃነቷ በታገልክላት ምድር የክብር መስዋትነትን ተጎንጭተሀል::
አላህ መስዋትነትህን ይቀበልህ
ቁድስን ነፃ የሚያወጡ ልጆችህ በአላህ ፈቃድ መምጣታቸው የማያጠራጥር ነው::
ጀሊሉ በጀነተል ፊርዶስ ከሹሃዳዎች ጋር ይቀላቅልህ
አብሽሪ ኡመቲ
እንደሚታወቀውም
ነስር ሲመጣ እንኳን ኖርማል ሰዎች ነብያትን ተስፋ አስቆርጦ ነው። ጠፋ ሲባል ይበራል፣ ከሰመ ሲባል ይለማል። የግለሰቦች ግድያ ለጠላት ድል እንዳለሆነው ሁሉ፣ ለሙጃሂድ ደግሞ ሽንፈት አይደለም። ግን ነስር ነስር ይሸታል።