Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

بسم الله الرحمن الرحيم

💥እነዚህ ተከታታይ አጅርን የማፈሻ ጊዜያት አያምልጡን!!!💥

ነገ እለተ ረቡዕ በኛ በሙስሊሞች አቆጣጠር አያመል ቢድ(أيام البيض)  የሚጀመርበት ቀን ይሆናል::

               ረቡዕ(ረቢዓል አሳኒ 13)

               ሐሙስ(ረቢዓል አሳኒ 14)

               ጁመዐ(ረቢዓል አሳኒ 15)

እነዚህን ቀናቶች እንፁም:: መፆም ካልቻልን እንኳ እህት ወንድሞቻችንን ወደዚህ ኸይር ስራ እንጋብዛቸው:: ኢንሻአላህ ወደ ኸይር ያመላከተ ልክ እንደ ሰሪው ይሆናልና ምንዳው::

❗️❗️❗️አላህ በላኡን በሙሉ እንዲያነሳልን, ከፈተናዎቻችን እንዲፈርጀን, የወንድሞቻችን ነስር ቅርብ እንዲያረግልን, ከልብ የሆነ ተውባ ማድረግ እና መልካም ስራ ላይ መዘውተር ይጠበቅብናል:: ስለዚህም ነፍሲያችንን እንታገላት! ኒያችንን አስተካክለን እነዚህን ቀናቶች እንፁማቸው::

ስለ አያመል ቢድ ጥቂት መረጃ...

https://t.me/c/1651757665/7964

ረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የምንወድ ከሆነ ሱናቸውን እንተግብር በሱም እንብቃቃ

Send as a message
Share on my page
Share in the group