Translation is not possible.

\"ዛሬ የውሻ መብት ያስጨንቃቸዋል፣

ዛሬ የዛፍ መብት ያስጨንቃቸዋል፣

ዛሬ የእፅዋት መብት ያስጨንቃቸዋል፣

የማይጨነቁለት የአንድ አካል ብቻ ነው።

#የሙስሊሞች መብት ብቻ ነው የማያስጨንቀው!!

በአለም ላይ የፀጥታው ምክር ቤት ለሌላው የፀጥታ ምክር ቤት ነው!!

ለሙስሊሞች ግን የሽብር ምክር ቤት ነው!! አንድ (መልካም) ነገር ይዞ መጥቶ አያውቅም!!\"

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group