በየ አመቱ...በየ ወሩ...በየ ሳምንቱ...በየቀኑ...በየሰዓቱ..በየደቂቃው እንዲሁም በየሴኮንዶች አላህ በኛ ላይ እዝነቱን ፀጋው ምህረቱን ይውልልናል። ልባችን ከድንጋይ በላይ ስትደርቅ ከሰጠን ይልቅ በአብዘሀኛው ያልሰጠን ነገር እንዳለ እያስመሰልን አላህን\"አልሀምዱሊላህ!!!\" ከማለት እንኮራለን።ነገር ግን ልባችን የመርጠቧ ምልክት የትኛውንም የዱንያ ህመም ላይ እንሁን አላህ በሰጠን ፀጋ ስለምንሽር \"አልሀምዱሊላህ!!\" ከማለት አናርፍም። ምክንያቱም ፀጋውን በውስጡ ላመነ ሰው \"አልሀምዱሊላህ!\" እንዲል ያስገድደዋል። እንዳለመታደል ሆኖ ግን የአላህ አመስጋኝ ባሮቹ ትንሽ ሆነው በፀጋው የሚክዱት በዙ!
አላህ ከጥቂት ባሮቹ ያድርገን!...ምክንያቱም አመስጋኝ ባሮቹ ጥቂት ናቸውና!