Translation is not possible.

#ልዩ_ልዩ_አጀንዳዎችና_ጣፋጭ_መልዕክቶች

#ክፍል_33

#ሐዲሥ 370 / 1847

ዓኢሻ (ረ.ዐ)፦ “የነቢዩ (ﷺ) ባሕሪ ቁርኣን ነበር” ብለዋል። (ሙስሊም)

ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ቁርኣን በሕይወታቸው ሙሉ በሙሉ ተግብረዋል።

2/ ሕይወታቸው የቁርኣን ሕያው ምሳሌና ትርጓሜ ነበር።

Umma Life

https://ummalife.com/MuslimEthio

ቴሌግራም/ telegram/

https://t.me/ethiomuslim_1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group