Translation is not possible.

★ የአምስት ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ በይፋ ከተዋወቀ በኋላ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ ከዘጠና ሽህ በላይ ወጣቶች ከመላው ኢትዮጵያ ተመዝግበው ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።

ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀም ከዩኒቨርሲቲወች፣ ከቴክኒክ ኮሌጆች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በእጃችን ከሚገኝ ስልክ ኢንተርኔትን በመጠቀም በርካታ ወጣቶች በኦንላየን በመመዝገብ ስልጠናውን በስፋት እንዲወስዱ ይበረታታሉ።

ውድ የሀገራችን ወጣቶች ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀምና ባለማባከን ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ እና በአለማቀፍ ደረጃ የ UDACITY ሰርተፊኬት በማግኘት የነገ ስራና ሀብት ፈጣሪ ዜጎች እንድትሆኑ ጥሪ እናደርጋለን።

የመመዝገብያ Website??

👇👇👇👇

https://ethiocoders.et

➻ በምትማሩ ወቅት ብዙ መረጃዎችንና እገዛዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። በወንድም ሙራድ ታደሰ የተከፈተ!

👇👇👇

http://t.me/EthioCodersTeam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group