Translation is not possible.

#ጉራብቻ‼

በ72 ሰአታት ውስጥ ኢራን እና አጋሮቿ በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ይሰነዝራሉ ሲል ፔንታጎን አስታውቋል።

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴርን ጠቅሶ ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው ኢራን እና አጋሮቿ በሚቀጥሉት 72 ሰዓታት ውስጥ በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ሊሰነዝሩ እንደሚችሉ ዘግቧል።

RT እንደዘገበው!

https://t.me/Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13] ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት በሚመችዎ የማህበራዊ ሚድያ ይከታተሉኝ? https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com/
Send as a message
Share on my page
Share in the group