5 ሚሊዮን ኮደሮች‼
===============
✍ አብዛሃኛው ኦንላይን የሚማር ሰው ትንሽ ይጀምርና በመሃል ቢዘናጋም፤ በሙስሊም ስፖንሰር ተደርጎ እድሉ እስከተሰጠ ድረስ ተመዝገቡና ሌላ ከሚጠቀምበት እንጠቀምበት። መቼም አትሰሙኝም!
https://ethiocoders.et/
«የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።
ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ::
የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም:: ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው:: ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም:: በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ:: በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን አሰመዝግቡ ::
የቀበሌና የወረዳ መጅሊሶች፣ የክልል እሰልምና ጉዳዮች፣ የመስጅድ ኢማሞቾ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በንቃት እንዲሳተፍ ቅሰቀሳ ማድረግ አለባችሁ::
ይህን ትልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክት በንቃት መሳተፍ የወደፊቱን የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ሰለሚኖረው በንቃት እንሳተፍ!»
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:-
https://ethiocoders.et/
ቪድዮውን ለመመልከት፦
https://t.me/STEMwithMurad/165