\'ቤቲንግ\'
~
ቁማር በኢስላም የተከለከለ ነው። በሐራም ስራ ላይ መሰመራትም መተባበርም አይፈቀድም። ስለዚህ የቁማር (betting) ቤት መክፈት፣ ቁማሩ ላይ መሳተፍ፣ ለአቋማሪዎች ቤትን ማከራየት፣ ከነሱ ዘንድ ተቀጥሮ መስራት፣ በየትኛውም መልኩ ለቁማሩ ስራ /ቤት ድጋፍ መስጠት አይፈቀድም።
{وَتَعَاوَنُوا۟ عَلَى ٱلۡبِرِّ وَٱلتَّقۡوَىٰۖ وَلَا تَعَاوَنُوا۟ عَلَى ٱلۡإِثۡمِ وَٱلۡعُدۡوَ ٰنِۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۖ إِنَّ ٱللَّهَ شَدِیدُ ٱلۡعِقَابِ }
\"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ። ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ። አላህንም ፍሩ። አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና።\" [አልማኢዳህ፡ 2]
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor