ፍቅር የካፊሮቺ አለም ብቻ አይደለም
ፍቅር በኢስላም ውስጥ እንዴት እንደሚኖር ና ላሳይህ ተከተለኝ 👇
ሮማንቲክ ፍቅር በነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ህይወት ውስጥ ተመልከት !
✍\"ከምፅዋት ሁሉ በላጩ ባል ከሚስቱ አፍ ላይ የሚያስቀምጣት ጉርሻ ነች\" በሚለው ነብያዊ ሀዲስ መደመም አቁመን በፊልም ላይ አንድ ተዋናይ ሚስቱን ሲያጎርሳት ስንመለከት መደመማችን ያሳዝናል።
✍<<በፍቅረኛሞች>> መሃል አበባ መለዋወጥ የምዕራባዊያን ባህል ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች \"አበባ በስጦታ መልክ የቀረበለት ሰው የሚያውድ መዓዛና ለመያዝ ቀላል በመሆኑ ሳይመልስ በክብር ይቀበለው\" የሚለውን ነብያዊ ትውፊት ዘንግተዋል::
🌹🌹🌹
✍ነብዩ ሙሐመድ ሰለለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓኢሻ ጋር በነበሩበት ወቅት ውሃ ለመጠጣት ሲፈልጉ እርሷ በጠጣችበት ኩባያ ነበር የሚጠጡት። በኩባያው መጠጣት ብቻ ሳይሆን ዓኢሻ የጠጣችበትን ቦታ አነጣጥረው በመመልከት በጠጣችበት የኩባያው ጫፍ ለይተው ይጠጡ ነበር። ( ስለ ጉንፋን የሚያስብ የዋህ አይጠፋም እኮ - ባክህ ፍቅር ከጉንፋን በላይ ነው )
✍ነብዩ ሙሐመድ ሰለለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሞቱት በሙዕሚኖች እናት በሆኑት ዓኢሻ ክፍል ውስጥ ነበር። ግንባራቸውን ለፈጣሪያቸው ደፍተው መሞት የሚችሉበት ሁኔታ ቢኖርም የርሳቸው ምርጫ የነበረው የመጨረሻ ህልፈታቸው በዓኢሻ እቅፍ ውስጥ ሆነው እንዲቋጭ ነበር። ምኞታቸው ሰመረ። በዓኢሻ እቅፍ ውስጥ እስትንፋሳቸው ተቋረጠ።
✍ ምዕራብዋያን ለሚስቱን ወንበር ሲየዘጋጂላትና የመኪና በር ሲከፍትላት አይተህ ይሆናል አትገረም ነብያችን ደግሞ ጉልበታቸውን አንበርክከው ሚስታቸውን ፈረስ ላይ ያወጡ ነበር ፡፡
ሰለ ማን መሰለህ የማወራው የሰው ልጆቺ ምርጥ ነብዩ ﷺ ነውኮ የሰው ልጆቺ ምርጥ የሆኑት ነብያችን ጉልበት አስረግጠው ነው ፈረስ የሚያስጋልቡት ፡፡
ለዛም ነው ፍቅር ከኢስላም ተማሩ የምንለው ፡፡ የኩፋር ፍቅር አስከ መቃብር ነው ፡፡ የኛስ ወዳጄ ...ፍቅራቺን እስከ ጀነት ነው ፡፡ አየኸ ልዩነታቺን ሰማይና ምድር አይገልጸውም ፡፡
<<ፍቅር እስከ ጀነት>> ይሉሀል ይህ ነው።
ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: -
\" ከባለቤትህ አፍ ውስጥ ያኖርካት ጉርሻ ሳትቀር ምንዳ ያላት ቢሆን እንጂ ፈፅሞ ልግስናን አለገስክም\"
በደመቀ ቀይ ቀለም ተነክሮ በማህበራዊ ድረ ገፆች ከሚለቀቀው የልብ ቅርፅ ምስል በላይ የፍቅርን ምልክት ከላይ በተወሳው ነብያዊ ህይወት ማየት ትችላለህ። እንግዲህ ይህ ነው እውነተኛው ሮማንቲክ የፍቅር ዓለም።
እኛ ሙስሊሞች ሞዴላችን ምእራባዉያን ሳይሆኑ 1400 አመት በፊት ለኛ ስልጣኔ ትተዉልን የሄዱትን ነብዩ ﷺ ነዉ፡፡