Translation is not possible.

❝በጭቆና የደከሙ ሰውነቶች፣  አቅም ያነሳቸው ጅስሞች፣ ከርሀብ ብዛት በእንፉቅቅ የሚራመዱ አጥንታቸው የሚታዩ አካላት።

አዎ ይህ ሰው በተአምር ያገኘውን  የዱቄት ከረጢት ከአካባቢ ወደ መጠለያ ቀየው እየገፋ ቢያንቀሳቅስም በድካምና ህመም ምክንያት አልገፋልህ እያለ ደጋግሞ ይወድቅበታል። ሰውነቱ ስለዛለ ደከመው። ባለበት ትቶት ሄደ። መገን አላህዋ።❞

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group