Translation is not possible.
አባት እና ልጅ ....
 
ልጅ ፦ አባዬ ወንድ ማለት ምን ማለት ነው...!?
 
አባት፦ወንድ ማለት ያለ ቅድመ-ሁኔታ የሚወድህ የሚንከባከብህና የሚጠብቅህ ነው።
 
ልጅ፦ በቃ ሳድግ እንደ «እማዬ»ወንድ እሆናለሁ።
 
 
የልጁ አረዳድ ይገዛኛል ያማል ቅኔው እማ ልዩ ፍጥረት..
Send as a message
Share on my page
Share in the group