Translation is not possible.

ጎናቸውን የሚያሳርፉበት ድንኳን ለመትከል እየቆፈሩ ውሃ ከእግራቸው ስር ፈለቀ። በጥም ጉሮሯቸው ደርቆ ብዙ ተሰቃይተዋል። በጥም ተንገብግበዋል። ይህን ከሰባቱ ሰማያት በላይ ያለው አላህ ተመልክቶ ምላሽ ሰጠ።

መገን የአላህዬ ነገር አጂብ የእርሱ ስራ ድንቅ ነው።

مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

\"አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡ የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው\"

[አል ፋጢር]

#mahi mahisho

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group