Translation is not possible.

ሙሐመድ ከማል እስማኤል (ረሂመሁላህ) ግብፃዊ አርክቴክት ነው። ንጉስ ፋህድ ለሁለቱ መስጂዶች የፈጠራ ዲዛይን ባዘዙት መሰረት ለሁለቱ የተቀደሱ መስጂዶች የዲዛይን ፈጠራ ተቆጣጣሪው ግብፃዊው አርክቴክት ሙሐመድ ነበር። ቀዝቃዛ እምነበረድ ፤ የኤሌክትሪክ ጉልላት እና ዣንጥላ ከሚሉ ሀሳቦች ጀርባ ያለው አእምሮም ይኸው ግብፃዊ አርክቴክት ነበር።

ለዚህ አስደናቂ ስራው ክፍያ ለመቀበል ፍቃደኛ አልነበረም።

(ክፍያ ሊከፍሉት ለነበሩት) ምላሹም «እንዴት አላህን ልገናኘው ነው?» የሚል ነበር።

ሙሐመድ ከማል እስማኤል (ረሂመሁላህ)

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group