ይህን የኤአይ ምስል ሚሊዮኖች በማህበራዊ ሚዲያ ተጋርተውታል። ንጹሕ አስተሳሰብ ያላቸው ሰብዓዊነትን ያልሸጡ ዜጎችም ቻሌንጁን ተቀላቅለዋል። ወራሪዋ መጀመሪያ ከሰሜን ጋዛ ይውጡና ወደ ደቡብ ጋዛ ይሂዱ አለች። ሰው እሪሪሪ አለ፣ አሽቄዎቿ ሳይቀሩ። ትንሽ ቆየችና ሰሜኑን አውድማ ስትጨርስ ወደ ደቡብ አመራች። ኻን ዩኑስና ሌሎችንም ካወደመች በኋላ ከደቡቡም ይውጡና በግብፅ ድንበር በኩል ወደ ራፋህ መጠለያ ካምፕ ይግቡ አለች። ትንሽ ተጮኸና ዝም አሏት። ደቡቡን አውድማ ስትጨርስ ወደ ራፋህም አመራች። ከወዲያ የኮንክሪት ግምብ ነው፣ ከወዲህ እሳት ነው። ወደየት ይሂዱ ፈለስጢናውያን? በዛው ላይ መጨፍጨፍ ጀመረች። አሁን ሁሉንም አዳርሳ ስትጨርስ ውጤት አጣችበት መሰል አስታርቁኝ ማለት ጀመረች። አላህ በእሳት ያቃጥላችሁ።
||
t.me/MuradTadesse