Translation is not possible.

ይህም ጋዛ ነው በርሀብ ብዛት ሰውነታቸው የኮሰመነ ህዝቦች መገኛ! በርሀብ ቸነፈር አጥንታቸው ያገጠጠ በድርቅ የሚሰቃዩ ትውልዶች! ዳግም ህፃናት በርሀብ እየረገፉ ነው። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ስለ እንሰሳ መብት የሚጨነቁ ምዕራባዊያኖች እህል ውሀ እንዳይገባ ከሁሉም አቅጣጫ ዘግተው በርሀብ በሚሳኤል እየጨፈጨፏቸው ይገኛል። ዱዓ አድርጉላቸው

አላሁመ ኩን ለሁም ሙአዪደን ወነሲራ

#mahi mahisho

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group