Translation is not possible.
ከአላህ የራቀ ልብ በህይወት ዉስጥ እርካታን በፍፁም አያገኝም
የህይወት ደስታና እረካታ አላህን ከልቡ ለወደደዉ ሰዉ ናት 🥀🥀
ወዴ አላህ መቃረብ ለሁሉም ነገር የሚበቃ እረፍት ነዉ🥀🥀
✍️አላህ ሆይአንተ ቀልብን እንዳሻህ የምትገለባብጥ ነህና ቀልቤን በዲንህ ላይ አፅናት 🤲🤲🤲 ጁማአን በዱዓ 😔
Send as a message
Share on my page
Share in the group