Translation is not possible.

✍ሐሰኑል በስሪ ተጠየቀ

“ረዥም ሰዓት ስታለቅ እናይሃለን?” ሲሉት

"ጌታዬ ምንም ቦታ ሳይሰጠኝ ወደ እሳት እንዳይወረውረኝ እፈራለሁ።" አላቸው

ከእሱ በተወራው

"የምህረት ክጃሎት ሸንግሏቸው ከዱንያ ያለ ምንም ተውበት የወጡ ብዙ የተሸወዱ ሰዎች አሉ።" ይል ነበር።

ሌላ ጊዜ ደግሞ አንዱ መጥቶ ጠየቀው

"የሆኑ ሰዎች አሉ: ስንቀማመጣቸው ልቦቻችን ወጥተው ለመብረር እስከ ሚቃረቡ ድረስ ያስፈራሩናል?" ሲለው

"ወላሂ! ስቃይ ላይ እስከ ምትወድቅ ድረስ አረጋግተው የሚሸነግሉህ ሰዎች ከምትቀማመጥ

ሰላም የምትሆንበት ስራ እንድትሰራ የሚያስፈራሩህ ሰዎች ብትቀማመጥ ይሻልሃል።" ብሎ መለሰለት

📚[الداء والدواء ص٢٦]

♻️🧿♻️🧿♻️🧿♻️🧿♻️

👇 👇 👇 👇 👇

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group