Translation is not possible.

📹 استمع| لأول تسجيل صوتي لتلاوة القرآن بمكة في عهد الدولة العثمانية →

👤 AlJazeera Arabic  قناة الجزيرة

ከዛሬ 137 ዓመት በፊት የተቀዳ ድምፅ ነው

ቃሪዑ ከምድር በታች ነው ያለው ነገር ግን ምንዳው አልተቋረጠም

ከግማሽ ሚሊዮን ሰው በላይ ዩትዩብ ላይ አዳምጦታል

ቀጣይነት ያለው ምንዳ የሚፈልግ ሰው ከሞተ በኋላ ትተህ የምታልፈውን አዘጋጅ

ትንሽ ነገር ናት ብለህ አትናቃት ምናልባት አላህ ዘንድ ትልቅ ሆና ከትውልድ ወደ ትውልድ የምትሸጋገርልህ መልካም ስራህ እሷ ብቻ ልትሆን ትችላለች

አላህ ሆይ ለቃሪዑም ለኛም እዘንልን 🤲

✍ TOLEHA AHMED

Send as a message
Share on my page
Share in the group