Translation is not possible.

#ይህም_አለ

ክብር እድሜ ልክ በአእምሯችን ለምናረግዝ አባቶች‼️

ይሄ አፍጋኒስታዊ አባት ሴት ልጁን ለማስተማር በየቀኑ 12 ኪ/ሜ መንገድ አብሯት በእግሩ ይጓዛል። ትምህርቷን እስክትጨርስም ለ4 ሰዓት ከት/ቤቱ በር ላይ ቁጭ ብሎ ይጠብቃትና ወደቤቷ ይመልሳታል።

በሁኔታው የተገረሙ የምዕራቡ አለም ሚዲያዎች አንድ ቀን ስለሁኔታው ሲጠይቁት።

"እኔ ማሀይም ነኝ። ያልተማርኩ የጉልበት ሰራተኛ ነኝ። የልጄ መማር ግን ወሳኝ ነው። በአካባቢያችን ወንድ ዶ/ር እንጅ ሴት ዶ/ር የለም። እናም ልጄን ዶ/ር እንድትሆንልኝ ተንከባክቤ እንደወንድ ማስተማርና ዓላማዋን እንድታሳካ ማድረግ ትልቁ ፍላጎቴ ነው" ብሏል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group