Translation is not possible.

ይሄ ቀለበት በግምት ከ1,200 አመት በፊት የተቀበረች ሴት ላይ በምዕራብ ስዊድን ስቶክሆልም የተገኘ ነው። 

ይሄን ቀለበት የተለየ የሚያደርገው ደግሞ አንድ ነገር አለ .... እሱም ላዩ ላይ «ለአላህ» የሚል ፅሁፍ መኖሩ ነው። (ቃሉን) በ8ኛው እና 10ኛው ክፍለ ዘመን በሰፊው ይጠቀሙበት እንደነበር ይነገራል። 

ቀለበቱ በቫይኪንግ እና በአባሲድ ኸሊፋ መካከል ለነበረ ግንኙነት ማስረጃ እንደሆነ ተገልጿል።

Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube

Telegram - t.me/QisaTube

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group