Terjemahan tidak mungkin.

በዚህ ውብ ሳቅ ውስጥ ሙሉ ቤተሰቡን በግፍ የተነጠቀ የሀዘን እሳት ያዘለች ልብ አለች ... አላህ ግን ሰብርን እና ሰላምን ሲሰጣት እንዲህ እንደ ዋኢል ከውብ ፈገግታ ጋር የጌታዋን ውሳኔ ተቀብላ እሳቷ አቀዝቅዛ ስራዋን ትቀጥላለች።

የሰብር ምሳሌ ዋኢል አል-ዳህዱህ 💙

Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube

Telegram - t.me/QisaTube

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan