1 week Translate
Наган дахаан йохтахам.

ከመከራህ ባሻገር…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَا مِنْ مُصِيبَةٍ تُصِيبُ الْمُسْلِمَ إِلَّا كَفَّرَ اللَّهُ بِهَا عَنْهُ، حَتَّى الشَّوْكَةِ يُشَاكُهَا﴾

“አንድ ሙስሊም ከመከራ ምንም አያገኘውም፤ ሌላው ቢቀር እሾኽ እንኳ ቢወጋው አላህ በሱ ሰበብ ምህረት ቢያደርግለት እንጂ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5640

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group