Translation is not possible.

ለወንድምህ ፈገግ ስትል... ምን ፈልገህ ነው ይልሀል

ለእናትህ ፈገግ ስትል... ምን አጥፍተህ ነው ትልሀለች

ለአባትህ ፈገግ ስትል ...ብር የለኝም ይልሀል

ለእህትህ ፈገግ ስትል...ምን ልታዘኝ ነው ትልሀለች

ለሌላ ሰው ፈገግ ስትል ...ታውቀኛለህ ይልሀል

ብቻህን ፈገግ ስትል... እብድ ነህ ይሉሀል

አንዱ ነው እንዲህ ያለው ታዲያ ለማን ፈገግ እንበል?

Send as a message
Share on my page
Share in the group