Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች

አልሀምዱሊላህ እኛ ዛሬን በሰላም አነጋን

ከሂወታችን 1 ቀን ጨመርን

ነገር ግን በዚ ሰአት ብዙ ወደ አኼራ የሚሄዱ ሰዎች አሉ የተከበረውና ጥራት የተገባው ሀያሉ ጌታችን ምስጋና ይገባውና

👉 እኛ ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ

👉 በተመሳሳይ ሰአት ተነስተው ኩላሊታቸው የሚታጠቡ አሉና አልሀምዱሊላህ

ለነሱ ዱአ ማድረግ አንርሳ

ከእንቅልፍ ሲነቁ የሚባል ዱአ 👇👇

💐 አልሀምዱሊላሂ ለዚ አህያና ባዕደማ አማተና ወኢለይሂ ኑሹር

💐 አልሀምዱሊላሂ ለዚ ዐፋኒ ፊ ጀሰዲ ወረደ አለየ ሩሂ ወአዚነ ሊ ቢዚክሪሂ

🍉 አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን

እስቲ ሁላችንም አልሀምዱሊላህ እንበል 👍

ሼር ሼር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም

Send as a message
Share on my page
Share in the group