Табасаранан алхьа кха дац.

ኡኽታዬ አንቺ ብቻ እንደ መርየም ንፁህ ጌታሽን ፈሪ ሁኚ ከዛ ልክ እንደ ዬሱፍ ቆንጆ አላህን ፈሪ በሰለፎች መንገድ ቀጥ ያለውን ባሪያውን እንዲሰጥሽ አጥብቀሽ ጠይቂው ኢላሂዬ አያሳፍረንም  እስከ ጀነት የማንለየው ቆንጆ ጀባ ይለናል በጣም ብዙ ባሮች አሉት እይታሽን አታሳጥሪው  አብሽሪልኝ #እህትዋ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group