Translation is not possible.

ወርቃማ ንግግር~~ ከሱናው አንበሳ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ወንድሞቼ እህቶቼ በቻልነው ያክል ሰዎችን በመልካም እንዘዝ ከመጥፎ ነገር እንከልክል።

🔹ስለነዚህ ሰዎች አስመልክቶ

ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ ( ረሂመሁሏህ ) እንዲህ ብለዋል፡-

“በመልካም የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ ሰዎች :-

1, የዲን ዶክተሮች ናቸው ፤

2, በእነርሱ ሰበብ የበሽተኞች ልቦች ይድናሉ ፤

3, ጠማማ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ይመራሉ፤

4, ከሐቁ የተዘነበሉ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ቀጥ ይላሉ፤

5, የቅን ጎዳና ምልክት የጨለማ

ብርሃን ናቸው፡፡”

(ጃሚዑል መሳኢል፡ 5/250)

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

በ አላህ ፍቃድ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከ ቁርኣን፣ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ይቀርብበታል ።በተጨማሪም ከነቢያዊ፣ከሰሐቦች፣ከታቢዒዮችና ከኡለሞች ጥበባዊ ምክሮች ይቀርብበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group