Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

#ወገኔ_ግን_በምን_ነው_ጥርስህን_እየነቀልክ_ያለ⁉️

********************************

✔️#ጥርስህ_ተነቃንቆ ህመሙን አልችል ብለህ #በወስፌና_ፒንስ እምትታገለዉ ለጊዜው ተረጋጋ እና*

✔️ምናልባት #በማስተማር ስራ ተሰማርተህ የተማረ ትውልድን በማፍራት ጥርስህን እየነቀልክ ከሆንክ፤

✔️ሁሌም#በሀገሬ_ፒስታ_መንገድና_የሽሮ_ፈሰስ_አስፓልት በማሽከርከር ብዙ ዓመት ከሆነክም በቃ አይዞህ ጥርስህን #በሹፌርነት ነቅለሀል፤ ✔️ምናልባት ቅን ልቦና ኑሮህ ሀገርክን #ኦፊሻላዊ_ያልሆነ_አምባሳደር ሁነህ የእግር ጉዞ በስቶብህ እግርህ የቀጠነብህ፡ በቃ አንተም ጥርስህን #በአስጎብኝነት ነቅለሀል ማለት ነው።

✔️አንተ ከርታታው #ባንከር አንተም እኮ በማርኬቲንግ ጥርስህን እየነቀልክ እንድሆን ጥርጥር የለውም።

✔️ሙሉ ጊዜህንና አቅምህን #ለፖሌቲካ ሰተከው ምን ያክል ጥርስህን እያስነቀለህ ነው_ #ፖሌቲካ? ሀዬ አንተስ አይደለም #ጥርስህን_ልብህም ይነቀል በቃ አብዛሃናችሁ #ሸረኛ ናችሁ።😊

፡፡ እና ግን የምሬን ነው #ወገኔ_ግን_በምን_ነው_ጥርስህን_እየነቀልክ_ያለ??

Send as a message
Share on my page
Share in the group