Translation is not possible.

🇱🇧💣 የሂዝቦላህ ዕለታዊ ኦፕርሺን መግለጫ፡ 24/04/2024፡-

🔸በምስራቃዊ ዘርፍ;

1- ጠዋት 4፡40 ላይ በሊባኖስ ካፍር ሹባ የሚገኘውን የሩዋኢሳት አል-ዓለም ቦታ በሚሳኤል ኢላማ አደረገ።

🔸የምዕራቡ ዘርፍ;

1- ቀን 7፡54 የሾመራ ሰፈራን በደርዘን በሚቆጠሩ የካትዩሻ ሮኬቶች ኢላማ አድጎ ጥቃት ፈፀመ።

2- ረፋድ 4፡05 የራሂብ ወታደራዊ ቦታን በመድፍ ጥቃት ኢላማ አድጎ ደበደበ።

3- ረፋድ 4፡25 ላይ በአቪቪም ሰፈራ ውስጥ ያሉ የእስራኤል ወታደሮችን በተገቢ የጦር መሳሪያዎች ኢላማ በማድረግ የተረጋገጠ ጉዳት አደረሰ።

4- ከቀኑ 7፡00 ላይ በኔቱ ጫካ ውስጥ ያሉ የእስራኤል ወታደሮችን በተገቢ የጦር መሳሪያዎች ኢላማ አድርጎ ጥቃት ፈፅሟል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group