Translation is not possible.

💠አንቀጥቅጥ ሲህር እና መተቶቹ

ይህም በአላህ ፍቃድ ከጠንቋዮች ሴራ ሲሆን በሩቅያህ ዶክተሮችም የተደረሰበት ነው፡፡

ይህ ሲህር እጅግ በጣም በቀላሉ የሚጀምር ይሁንና እየቆየ ሲመጣ የሚብስ አይነት ሲህር ነው፡፡ ይህ ሲህር እድሜያቸው እስከ ሃያ የሚደርሱ እና ከሰባ አመት በላይ ያሉ ሰዎችን አያካትትም፡፡

ምልክቶቹ፡፡

1.🔸የአውራጣትን ለይቶ ማንቀጥቀጥ ወይም ከሰውነት ውስጥ አንድ ጣትን ብቻ መርጦ ማንቀጥቀጥ፡፡

2.🔸ቀልብ (ልብ) ውስጥ ደስ የማይል ስሜት መሰማት፡፡ በላብ ስጥም ማለት እንደ መውደቅ አይነት ስሜት መሰማት፡፡

3.🔹ልክ ከተቀመጡበት ሲነሱ ሙሉ ለሙሉ ጭልም ማለት የሚይዙት እስኪጠፋዎት ድረስ ጭልም ይልቦታል፡፡

4. 🔺ብዙ ግዜ ከመግሪብ ቡሃላ ፍራቻ፡፡ እጅግ ከሚወዱት ሰው ጋር ተቀምጠው እንኳ ሰላም አይሰማዎትም፡፡

5.🔹ዶንቆሮ እስኪሆኑ ድረስ ሙዚቃን ቀን ማታ ለሊት ማዳመጥ መፈለግ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ መደበቅን መፈለግ፡፡ ይህ ለጅኑ ምግብ ነው፡፡

6.🔺ክፉ ተናግሮ ሰዎችን ማስነወር ፡፡ ጥፋታቸው ያልሆነውን በነርሱ ማላከክ ከጥሩ ነገር ስር መጥፎ ነገርን ብቻ መምዘዝ፡፡

7. 🔹ተቀሳጭተው ተማረው ተጨንቀው ማየት ማለትም በሰዎች ጥቃት እየደረሰብኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ እውነታው ግን ያ አይደለም፡፡

8.🔻ርካሽ የሆነ ስሜትን ማንፀባረቅ (እኔ ከሰዎች በሙሉ የተለየሁ እና የበላይ ነኝ ብሎ መመፃደቅ) ያ ግን አይደለም፡፡

ከእነኚህ ውስጥ ሁለት እና ከዚያ በላይ ምልክት ያለበት ሰው ህክምናውን ያድርግ ፡፡ ከዛ በታች ያለበት ሰው ግን ምሽት ላይ አያተል ኩርሲን ብቻ መቅራት የተወደደ ነው፡፡ ያም ጥዋትና ማታ መቅራት መጠበቅያም ነው፡፡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group