Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የሸይኽ አብዱልመጅድ አዚንዳኒን ጀናዛ ተሸክሞ ሶላተል ጀናዛም ሰግዶ ሸኝቷል ።

ኤርዶጋን ቱርክን ሀቅ በመናገራቸው የሚሰደዱ ኡለሞች መጠጊያ አድርጎላቸዋል።

አላህ ደረጃውን ከፍ ያድርገውና ኤርዶጋን ለኡለሞች ሲሆን ያለው መተናነስ ያስቀናል ። ዛሬም የመንግስት ስራውን ትቶ ታላቁን መርሁሙን ዶክተር ሸይኽ አዚንዳኒን ሸኝቷል ። አላህ ሸይኻችንን ጀነተልፋርደውስን መመለሻቸው ያድርግላቸው !

ኤርዶጋን ያለበትን ፈተና እርሱና አላህ ብቻ ነው የሚያውቁት !

አላህ ኤርዶጋንን ይጠብቀው ቅዋውንም ይጨምርለት። ጠላቶቹን የሚቋቋምበት ብርታትና ብልሀትም ይወፍቀው !

ሸይኽ ዚንዳኒ ዛሬ በቱርክ በርካታ ታላላቅ ኡለሞችና በርካታ ህዝብ በተገኘበት ሁኔታ በክብር ተሸኝተዋል !

Seid Mohammed Al_Habeshiy

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group