እውነተኛ ጎደኛ ማለት ስታጠፊ የምትመልስሽ
ወንጀልን ስትሰሪ ከአላህ ጋር ያራርቀሻል ጎደኛየ የምትልሽ ናት
በነፈስሽበት የምትነፍስ በጥፋት ላይ እያየችሽ ዝም የምትልሽ ከሆነች ግን ይች ጎደኛሽ ሳትሆን ጎልደኛ ናት
Send as a message
Share on my page
Share in the group