የመልካም ሚስት ባህሪ መገለጫዋ ምንድነው አንድ ወንድ ለትዳር አጋሩ የምትሆን መምረጥ ያለበት ምን ምን ባህሪ የሟላች ስትሆነው !

(አልሸይኸ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ)

√መልካም √ሷሊህ √ሴት√ማለት •ለአላህ ትዛዝ ቀጥ ያለች የሶላትን ወቅት ጠብቃ የምትሠግድ

√ ወደሡቅና ወደውጭ በምትወጣ ጌዜ ከመገላለጥ የራቀች በሸሪአው አለባበስ የምትሠተር እራሷን ከፈሳድ መጥፎ ከሆኑ ሴቶች አይነት አለባበስ ፈፅሞ የራቀች

√በመልካም ስነምግባር የታወቀች በእረፍት በሀያእ የታነፀች ዝምተኛ እዚህም እዛ አለሁ የማትል እንቁ የሆነች ይች ናት መልካም ሷሊህ ሚስት ማለት ~

√ይች ሴት ናት መልካም ሷሊህ ጥሩ የትዳር አጋርህ የምትሆነው እሷን ምረጥ ~

√ የአላህ መልክተኛ እንዳሉት ~ዲይን ያላትን የዲን ባለቤቷን የሆነችውን ምረጥ ካልሆነ ግን እጂህ አመዳፋሽ ይሁን ~

√ ይችን መልካም ሴት ላንተ ከተጠቆምክ ሶላትን ወቅቱን ጠብቃ የምትሠግድ ከመገላለፅ ፈፅማ የራቀች በሸሪአዊ አለባበስ የተሠተረች ነገር የማታዋስድ ውሸት የማታስተላልፍ ተመሳሳይ መልካም ነገር ከተነገረህ ይችነች መልካም ሷሊህ ሚስት አላህ የኛንም የአንተንም ጉዳይ ያግራልን

√ምንጭ (283)فتاوى نور على الدرب

Send as a message
Share on my page
Share in the group