🔖ያአኺ ሴትን ልጅ ከመበደል ተጠንቀቅ⚠️
➞°✮አስተዋይ ➷ብልህ የሆነ ባል ➷አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷በሱ ላይ ቋሚ ➷እንዳደረገው ስለሚያቅ ➷ሚስቱን አይበድልም ➷አይዝትም ይልቁንም ➷በመልካም አኗኗር ይይዛል ➷በመልካም ስነምግባር ➷ላይ ይይዛል~°✮
▣አሊ ኢብኑ አቡ ጧሊብ እንዲህ ይላል▣
➞°✮በወንድ ➷ልጅ በደል ➷ምክንያት ሴት ልጅ ➷ካለቀሰች በሚራመደው ➷እርምጃ ልክ ➷መላኢኮች ➷ይርግሙታል~°✮
⬅️️የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ 💎
ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
( ቡኻሪ ዘግበውታል‼️ 3004)
Send as a message
Share on my page
Share in the group